እውነትና ንጋት… (የመጽሐፍ ቅኝት) በግርማ አውግቸው ደመቀ ረዘነ ሃብተ። 2019። ደም የተከፈለበት ባርነት፤ የኤርትራ አብዮት ህልሞችና ውድቀት። ትሪንተን፤ ዘ ሬድ ሲ ፕረስ። 314 ገፆች፣ 5.5X8.5”፣ $30.00። “በግብፅ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት...
አቶ ጃዋር መሀመድ "በማላውቀው ሀኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሀኪም እንዲታከም ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጠ _ የዓቃቤ ሕግ ምስክርሮችን መሰማት ጀመረ አቶ ጃዋር መሀመድ ከአራት ቀን በፊት ነሐሴ 11 ቀን 2012...
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት አባል አገራት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ተስማሙ። አባል አገራቱ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9:00 ሰዓት ላይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ (Virtual...
ፌደሬሽን ምክርቤት ከሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ አፈጉባኤም መርጧል የኢፌዴሪ ሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በ 20 ቀናት ውስጥ ውይት በማድረግና የተለያዪ ሀሳቦችን ተቀብሎ "ሕገመንግስቱ ይተርጎምልኝ" በማለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ጋር በመተባበር “ኢትዮጵያ በኢየሩሳሌም” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ዓውደ ጥናት (ዌብናር ሲምፖዚየም) ሰኔ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ዓውደ ጥናቱ...
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19)ወረርሽኝ ዓለምን በብዙ መልኩ እየፈተነ አራት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ በጤና ላይ ከሚያደርሰው ቀጥተኛ ጉዳት ባለፈ በተለያየ መልኩ የአገሮችን ኢኮኖሚ እያሽመደመ፣ ጠንካራ የሚባሉ አገሮችን ሳይቀር እያመሰቃቀለ፣ ለማሰብ በሚከብድ ፍጥነት ዓለም...
“በሳል፣ በጉንፋን የምትሞተውን ሞት ከሩቅ አገር እኛን ለማጥቃት ለመጣው ጠላታችን ባገርህና በርስትህ በቤትህ ላይ ሁነህ መመከት አቅቶህ ላገርህ ኢትዮጵያ ሞት ብትነፍጋት፣ ደምህንም ሳታፈስ ብትቀር በፈጣሪህ የምትወቀስበት በዘርህ የምትረገምበት ነውና የተለመደ...
“በመልክዓ አፍሪቃ ላይ፣ እንደ አጎበሩ የወላድ እናት ጡቶች ጉብ ብላ፣ ለልምላሜና ለሥልጣኔ ምክንያት የሆነ ማየ ሐሊቧን ወደታች እየረጨች በመኖሯ፣ ለለጋሥነቷ እንከን አይወጣላትም፡፡ ይሁን እንጂ፣ ነባር ዘመናት ተለውጠው በአዲስ...
የአሜሪካ መንግስት እና የዓለም ባንክ የታዛቢነት ሚና ይዘው ያመቻቹትን የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቅ ድርድር ከውስጥ ሆነው ሲከታተሉ የነበሩ እና ለፊርማ ሊቀርብ የነበረውን ረቂቅ የስምምነት ሰነድ የተመለከቱ አንድ...
ክፍል ፪ የኩሽ ነገድ በመፅሀፍ ቅዱስ እሳቤ ፖለቲካ እና ኩሽ ኩሸቲክ ክፍል ፩ በመፅሀፍ ቅዱስ ያለውን የኩሽ አገባብ በርካታ ስራዎች ሲመረምሩት ቆይተዋል። በሀገራችን እንኳ ሩቅ ሳንሄድ ኪዳነወልድ ክፍሌን (1948) እና...
ዓድዋ - “የአንድነታችን ድርና ማግ” «ሃያ ሺሕ ያህል ወታደሮች ያሉበት የአውሮፓ ጦር በአፍሪካ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፈ፡፡ በእኔ እምነት መሠረት በዘመናችን ታሪክ ውስጥ እንደ ዓድዋው ያለ ጦርነት የለም፡፡ 25,000 ሰዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅና አለመረጋጋትን ተከትሎ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ የአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር በአንዳንድ እንግዳ ንግግሮች፣ አቋሞችና አመለካከቶች የተሞላ መሆኑን የሚገልጹ በርካቶች ናቸው፡፡...
የሚኒስትሮች ምክርቤት ለ2013 በጀት ዓመት 476,012,952,445 ብር ረቂቅ በጀት እንዲያጸድቅለት፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም ውሳኔ አሳልፎ ልኳል። ምክር ቤቱ ለፌደራል መንግስት መደበኛ...
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በሰው ልጆች ላይ ከፍተኛ እልቂት እያስከተለ፣ የዓለም አገሮችን በብዙ መልኩ እየፈተነ ይገኛል፡፡ ቫይረሱ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ተላላፊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሥርጭቱን ለመቀነስ የሚወሰዱ...
በመሐሪ መኰንን (ዶ/ር) በሪፖርተር መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር 02 ስለሀገራችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚህ ጽሁፍ የአንድ ሀገር የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት መለኪያ የሆኑትን የፋይናንስ ተቋማት...
በሶፎንያስ ዳርጌ እና አባዲ ግርማይ ከዓመታት በፊት በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የዕፀዋት ማዳቀል (Plant breeding) የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች መካከል ሳይንሳዊ ሙግት የማድረግ ባህል ነበር። በየዓመቱ የድኅረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በሁለት ቡድን ተከፍለው...
በወርኃ ግንቦት ከዓመት በፊት “ከኔሴት” የሚባለው የእስራኤል ፓርላማ አዲስ የተመረጡ የምክር ቤት አባላትን ቃለ መሐላ ለማስገባት ተሰብስቧል፡፡ እንደራሴዎቹና ታዳሚ እንግዶች ወደ አዳራሽ እየዘለቁ ነው፡፡ ከሚገቡት መካከል ኢትዮጵያውያት ይሁዲዎች በባህል አልባሳት...
ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ የፊታችን እሑድ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ማለዳ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡ ግርዶሹ በአፍሪካ ዕምብርት ሲጀምር በጨረቃ ጥላ ሥር የሚያልፉት አገሮች ኮንጎ ዴሞክራቲክ፣...
ከኮረና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በቤት ውስጥ እንዲቆዩ የተደረጉ ሕፃናት ቤተሰቦቻቸው እንደተደፈሩ ቢነገርም፡ ምንም ዓይነት የክስ ፋይል አለመከፈቱን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል። በሁለት ወራት...
አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ተጠቂዎች ቁጥር ከመቶ በላይ መድረሱ በተለይ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ አብዛኛዎቹ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከአዲስ አበባና...
ተጨማሪ ያንብቡየኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.