“አንድ ሰው ምልክቱ ስላልታየበት በኮሮና ቫይረስ አልተጠቃም ብሎ መደምደም አይቻልም”
ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እ.ኤ.አ. 2019 የዲሴምበር ወር መገባደጃ ላይ በቻይና ሁቤ ግዛት ውሃን ከተማ ውስጥ ከአራት ወራት በፊት መከሰቱ ይታወቃል፡፡ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ 213 አገሮችና ግዛቶችን በማዳረስ የ302,493 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን፣ 4,444,670 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ማጥቃቱን፣ የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ሪሶርስ ሴንተር የግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም....
ተጨማሪ ያንብቡ