አንኳር

በሕዳሴው ግድብ

የጸጥታው ምክርቤት አባል አገራት በሕዳሴው ግድብ ላይ ለመወያየት ተስማሙ

የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት አባል አገራት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ተስማሙ። አባል አገራቱ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9:00 ሰዓት ላይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ (Virtual meeting) ለማድረግ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ታውቋል። ሦስቱ ተደራዳሪ አገሮች ግብፅ፣ሱዳንና ኢትዮጵያ ስለ ህዳሴው ግድብ ለአባላት አገራቱ ስለግድቡ ማብራሪያ እንደሚሰጡም ታውቋል።

አደም ፉራን ወ/ሮ ኬሪያን ኢብራሔምን ተክተው የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል

አደም ፉራን ወ/ሮ ኬሪያን ኢብራሔምን ተክተው የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል

ፌደሬሽን ምክርቤት ከሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ አፈጉባኤም መርጧል የኢፌዴሪ ሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በ 20 ቀናት ውስጥ ውይት በማድረግና የተለያዪ ሀሳቦችን ተቀብሎ "ሕገመንግስቱ ይተርጎምልኝ" በማለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከለት ጥያቄ መሰረት ተርጉሞ የላከለትን ውሳኔ የፌደሬሽን ምክርቤት ዛሬ ሰኔ 3ቀን 2012 ዓም አጽድቆታል። በመሆኑም የፖርላማውንና ሥራ አስፈጻሚን የሥራ...

ትምህርት ሚኒስቴር

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓት

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19)ወረርሽኝ ዓለምን በብዙ መልኩ እየፈተነ አራት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ በጤና ላይ ከሚያደርሰው ቀጥተኛ ጉዳት ባለፈ በተለያየ መልኩ የአገሮችን ኢኮኖሚ እያሽመደመ፣ ጠንካራ የሚባሉ አገሮችን ሳይቀር እያመሰቃቀለ፣ ለማሰብ በሚከብድ ፍጥነት ዓለም የምትመራበትን ሥርዓት እየለወጠ ይገኛል፡፡ ቫይረሱ በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ መቻሉ ደግሞ ሥርጭቱን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት አስቸጋሪ አድርጎታል፡፡ በርካታ አገሮች...

Addis Disinfecting By Petros Teka

ከኃያላን እስከ ታዳጊ ላሉ የዓለም ሀገራት ፈተና የሆነው ኮቪድ-19

በዓለም ላይ በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ወረርሽኞች ተነስተው በብዙ መቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች ሕይወትን ቀጥፈዋል፡፡ከሶስተኛው ክፍለዘመን ጀምር ተቀስቅሶ የነበረው የፈንጣጣ ወረርሽኝ፣ ከምድረገጽ እስከጠፋበት እስከቅርብ ጊዜ ድረስ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ሕይወት ቀጥፏል፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውና የኅዳር ወር በገባ በ12ኛው ቀን ንጋት ላይ በየደጁም ሆነ በየአካባቢው ያለውን ቆሻሻ ሰብስቦ ያቃጥላል፡፡ ይህም “ሕዳር...

ከህዳሴው ግድብ ድርድር በስተጀርባ

ከህዳሴው ግድብ ድርድር በስተጀርባ

የአሜሪካ መንግስት እና የዓለም ባንክ የታዛቢነት ሚና ይዘው ያመቻቹትን የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቅ ድርድር ከውስጥ ሆነው ሲከታተሉ የነበሩ እና ለፊርማ ሊቀርብ የነበረውን ረቂቅ የስምምነት ሰነድ የተመለከቱ አንድ ከፍተኛ ኃላፊ፤ መንግስት በ11ኛው ሰዓት ላይ ስምምነቱን በተያዘው ፕሮግራም ላለመፈረም ያሳለፈውን ውሳኔ ሲሰሙ እረፍት እንደተሰማቸው ይናገራሉ፡፡ ቢሆንም መንግስት የኢትዮጵያን ጥቅም...

ዓድዋ – “የአንድነታችን ድርና ማግ”

ዓድዋ – “የአንድነታችን ድርና ማግ”

ዓድዋ - “የአንድነታችን ድርና ማግ” «ሃያ ሺሕ ያህል ወታደሮች ያሉበት የአውሮፓ ጦር በአፍሪካ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፈ፡፡ በእኔ እምነት መሠረት በዘመናችን ታሪክ ውስጥ እንደ ዓድዋው ያለ ጦርነት የለም፡፡ 25,000 ሰዎች በአንድ ቀን ጀንበር የሞቱበትና የቆሰሉበት ነው፡፡ ፖለቲካና ታሪክ አበቃ፡፡ ሀበሾች አደገኛ ሕዝቦች መሆናቸው ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ ተጽፎላቸዋል፡፡ የእኛ ዓለም ገና...

ፌደራሊስት ማነው? ኮንፌደራሊስትስ?

ፌደራሊስት ማነው? ኮንፌደራሊስትስ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅና አለመረጋጋትን ተከትሎ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ የአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር በአንዳንድ እንግዳ ንግግሮች፣ አቋሞችና አመለካከቶች የተሞላ መሆኑን የሚገልጹ በርካቶች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን የያዙ ሰሞን ቃል የገቧቸው ነገሮች ለብዙዎች ተስፋ ያሰነቁ  ቢሆንም፣ ተስፋው ሙሉ በሙሉ ሊፈጸም አልቻለም ፡፡ በሌላ በኩል...

ምርጫ 2012 ሥጋቶቹና ተስፋዎቹ

ምርጫ 2012 ሥጋቶቹና ተስፋዎቹ

ኢሕአዴግ አሐዳዊውን የደርግ ‘ኢሕዲሪ’ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ) አስተዳደር በፌዴራላዊው ‘ኢፌዴሪ’ (የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ) አስተዳደር ከተካ በኋላ በአገራችን አምስት ምርጫዎች ተካሂደዋል። እንዳለመታደል ሆኖ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢሕአዴግ “ነፃና ፍትሐዊ” ሲል ቅጥያ ስም ከሰጣቸው ከእነዚህ ምርጫዎች አንዳች ያተረፈው ነገር የለም። እያንዳንዱ ምርጫ የኢሕአዴግን የሥልጣን ዕድሜ ከማስረዘምና በተለጠጠ ዕቅድ አገሪቱን አርባ...

በብዛት በመነበብ ላይ ያሉ መጣጥፎች

Follow us on Facebook