ውድ የኢትዮጵያ ልጆች፣ እኔ ኮቪድ-19 ውዲቷን አገራችሁን ልጎበኝ ከመጣሁበት ዕለት ጀምሮ የየዕለት ኑሯችሁን በጥልቀት እንድታዘብ ከፍተኛ ዕድል አግኝቻለሁ፡፡ ዋነኛ የመወያያ ርዕሰ ጉዳያችሁ በመሆኔ ስለእኔም ሆነ ስለእናንተ ብዙ እንዳውቅ ረድታችሁኛል፡፡ በቆየሁባቸው ጊዜያት ስላለፈ ታሪካችሁ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎቻችሁ ብዙ ሰምቻለሁ፡፡ ብዙም አይቻለሁ፡፡ የእኔንም የእናንተንም መጨረሻ ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንብኝ ይችን ደብዳቤ አስቀድሜ ልጽፍላችሁ ወደድኩ፡፡ የምር ግን ንትርካችሁን ተዋችሁት? ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እውነቱን...
ተጨማሪ ያንብቡ