ከሪፖርተር

ፈታኝ ጊዜያትን ለማለፍ ጥንቃቄና ብልሃትን መሣሪያ ማድረግ ግድ ይላል

ዓለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈተናዋ በዝቷል፡፡ የእርስ በርስ ጦርነት፣ መጐዳዳት፣ መገዳደል፣ ስደት፣ መፈናቀል፣ ድርቅ፣ የአየር ንብረት መቀያየር፣ በአገሮች መካከል ከቃላት ጦርነት ጀምሮ በጦር መሣሪያ የታገዘ ውጊያ ማድረግ የዕለት ተዕለት ተግባራት ከሆኑ ሰነባብተዋል፡፡  በነዚህ ሒደቶች ሁሉ የሰው ልጆች እንደ ቅጠል በየቀኑ እየገረገፉ ነው፡፡ የሚገርመው ነገር በነዚህ የሰው ልጅ ለሰው ልጅ እልቂት  ፈጣሪ በሆነበት ወቅት አንዱ ከአንዱ፣ ወይም አቅም ያነሰው ከጉልበተኛው አምልጦ...

ተጨማሪ ያንብቡ

እ.አ.አ በታህሣሥ ወር 2019 መጨረሻ ላይ በቻይና አገር ሁቤ ግዛት ውሀን ከተማ የተነሳው ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ፤ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ሁኔታ ዓለምን በፍጥነት አዳርሷል፡፡  ወረርሽኙ ከአንዱ ወደ ሌላው መተላለፍና መዛመት ብቻ ሳይሆን ገዳይነቱም ፈጣን ነው፡፡ ወረርሽኙ በሶስት ወራት ውስጥ በመላው ዓለም ከ6ዐዐ ሺህ በላይ ሰዎችን አጥቅቷል፡፡ ከ3ዐ ሺህ በላይም የሚሆኑ ሰዎችም ህይወታቸው አልፏል፡፡ ቫይረሱ እንዳለባቸው ከተረጋገጠባቸው በኋላ ማገገም የቻሉት...

ተጨማሪ ያንብቡ
Ethiopian Reporter Magazine based in Addis Ababa, Ethiopia

“……ሀገሬ ኢትዮጵያ በዓለም ሸንጎ ላይ ፍርድ ተነፍጓት ስታዝን የመጀመሪያ ጊዜ አይደለም፡፡….ኢትዮጵያ ያለፉት ታሪኮቿ በትክክል እንዳስረዱት ለነጻነቷና ለመብቷ በኮሎኒያሊስት ጣሊያን ጋር በየጊዜው ስትዋጋ ያሸነፈችው ብቻዋን ነው፡፡ የተጠቃችውም ብቻዋን ስለሆነ፤ አገሬ መቸውንም ስለሚደርስባት አደጋ ከማንም እርዳታ አገኛለሁ ብላ አትጠብቅም፡፡ ዛሬም ሆነ ነገ ነፃነቷን ለመጠበቅ፣ ታሪኳን ለማስከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ያለባት እሷ ራሱ ብቻ ነች… ”  በማለት የተናገሩት አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ ከ63 ዓመታት...

ተጨማሪ ያንብቡ
Ethiopian Reporter Magazine based in Addis Ababa, Ethiopia

ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በኦሮሚያ ክልል የታገቱ ሴት ተማሪዎችን አስመልክቶ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ አንድ እናት ለሚዲያ በሰጡት አስተያየት፤ “ስለልጆች የማይገደው መንግስት አባት አይባልም !” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ “መንግስት አባት ነው” የሚል የከረመ አባባል አለ። “መጠጊያ ያጡ ዜጎችን የሚሰበስብ፣የተበደሉትን የሚክስ፣ ለምንዱባን ጥብቅና የሚቆም፣ ያለቀሱትን እምባ የሚያብስ፣ የተከሰሱን ይቅር የሚል …ሁሉን አስተዳዳሪ ፣ የሁሉ መከታ ነው” የሚሉትን...

ተጨማሪ ያንብቡ
Ethiopian Reporter Magazine based in Addis Ababa, Ethiopia

እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ “ድምፄ የተከበረበትና በካርዴ የመረጥኩት መንግሥት ሥልጣን ያዘ” ብሎ የሚጠቅሰው የምርጫ ታሪክ የለውም። ሒደታቸውና ውጤታቸው የተለያየ ቢሆንም በአፄው ዘመንም ይሁን በደርግ፣ ከዚያም በኋላ በኢሕአዴግ የአስተዳደር ዘመናት በኢትዮጵያ የተካሄዱት ምርጫዎች ሁሉ የሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት  የተረጋገጠባቸው ምርጫዎች እንዳልነበሩ አፍን ሞልቶ መናገር ይቻላል። ይህችን አገር ወደ ዴሞክራሲ ሊያሸጋግሯት አቅም የነበራቸው ዕድሎች ሁሉ በአገዛዞቹ ኢ-ዴሞክራሲያዊ ባህሪ ምክንያት ባክነዋል። አሁን ባለንበት...

ተጨማሪ ያንብቡ

በብዛት በመነበብ ላይ ያሉ መጣጥፎች

Follow us on Facebook