ምን ከበር አለ?

መንግሥትንና-ተፎካካሪ-ፓርቲዎችን-እያወዛገበ-ያለው-አገር-አቀፍ-ምርጫ

መንግሥትንና ተፎካካሪ ፓርቲዎችን እያወዛገበ ያለው አገር አቀፍ ምርጫ

ከአምስት ዓመታት በፊት በ2ዐዐ7 ዓ.ም. በተደረገው አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ፣ መቶ በመቶ አሸናፊ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞከራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አንድ ዓመት እንኳን ሳይሞላው ከሁለት ጊዜ በላይ ካቢኔውን ቢቀያይርም አገሪቱን በተረጋጋ ሁኔታ መምራት ባለመቻሉ የበላይ አመራሩ በ2ዐ1ዐ ዓ.ም. መጋቢት ወር መገባደጃ ላይ ተቀይሯል፡፡  በአምስተኛው አገራዊ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገው የተሾሙትን አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ.ም.  በመተካት...

ድምፃቸውን ያጠፉ ባለሀብቶች ለወገንና ለሀገር እንዲደርሱ ጥሪ ቀረበ

ድምፃቸውን ያጠፉ ባለሀብቶች ለወገንና ለሀገር እንዲደርሱ ጥሪ ቀረበ

ባለፉት ሶስት አሥርት አመታት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሀብታም ኢትዮጵያውያን ተፈጥረዋል። እነዚህ ኢትዮጵያውያን ለወገናቸውና ለሀገራቸው ሊደርሱላቸው የሚገባው በዚህ በክፉ የወረርሽኝ ጊዜ በመሆኑ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሀገሪቱ መንግስት መቀመጫ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ (ኢንጂነር) አሳስበዋል። መኖር፤ ማጌጥ፤ በሀብት ላይ ሀብት እያካበቱና እየተደሰቱ መቀጠል የሚቻለው ህዝብና ሀገር ሲኖሩ ብቻ በመሆኑ፤ በማንኛውም መንገድ ይሁን በኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ...

የአገር ውስጥ እንቅስቃሴዎችን ማስቆም ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል

የአገር ውስጥ እንቅስቃሴዎችን ማስቆም ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል

መድሀኒት የለሽ የሆነውንና ዓለምን እያዳረስ የሚገኘውን ኮሮና ቫይረስ (ከቪድ19) ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፤ ዜጎች ካንዱ ክልል ወደሌላኛው ክልል ወይም በአንድ ክልል ውሰጥ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ እንዳይንቀሳቀሱ የክልል መንግስታት እየጣሉ ስላለው እግድ ቆም ብለው ሊያስቡና ጥንቃቄ ሊያድርጉ አንደሚገባ እየተነገረ ነው። መንግስታቱ እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ ወይም እርምጃ፤ ከኮረና ቫይረስ ጋር የተያያዘና የቫይረሱ ስርጭት ተስፋፍቶ ሕዝባቸው እንዳይጎዳ አስቀድሞ ለመከላከል ቢሆንም ፤ ሙሉ ለሙሉ ዝግት...

ከጥቂቶች በስተቀር ሁሉም ተከሳሾችና ታራሚዎች መፈታት አለባቸው ተባለ

ከጥቂቶች በስተቀር ሁሉም ተከሳሾችና ታራሚዎች መፈታት አለባቸው ተባለ

በወንጀል ህጉም ሆነ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ህጉ ተደንግጐ እንደሚገኘው፤ ጭካኔ የተሞላበት የግፍ አገዳደል ግድያ ከፈፀሙ፣ አካል ካጐደሉ፣ ህፃናትን አስገድደው ከደፈሩ፣ ዘር ለይተው ግድያ ከፈፀሙና ሌሎች ለሕዝብ ሞራል ተቃራኒ የሆኑ ተገባራትንና የወንጀል ድርጊቶችን ከፈፀሙ ተጠርጣሪ ተከሳሾችና ፍርደኞች በስተቀር፤ በሌሎች የወንጀል ጉዳዮች ተጠርጥረው የተከሰሱና የተፈረደባቸውን መንግስት በይቅርታና በምህረት እንዲፈታቸው እየተጠየቀ ነው። ጥያቄው የቀረበበት ምክንያት፤ የፌዴራል መንግስትና የክልል መንግስትት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን...

ዓለምን እያዳረሰ ያለው ኮሮና ቫይረስ ስጋትና ጭንቀት ጨምሯል

ዓለምን እያዳረሰ ያለው ኮሮና ቫይረስ ስጋትና ጭንቀት ጨምሯል

በጥር ወር 2ዐ12 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት አካባቢ ከቻይናዋ ውሀን ከተማ የተነሳው ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ዓለምን እያዳረሰ፤ ስጋቱና ጭንቀቱ በየቀኑ እየጨመረ ነው:: ባለፈው ሳምንት በአሜሪካን ሀገር ዋሽንግተን ሲያትል ከተማ ውስጥ፤ አነድ 5ዐ ዓመት እድሜ ያለው ግለሰብ በቫይረሱ ተጠቅተው መሞታቸው ተረጋግጧል:: የዋሽንግተን አገረ ገዥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማወጃቸው አብዛኛው የአሜሪካ ሕዝብ ስጋት ውስጥ መግባቱን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል::ዶናልድ ትራምፕ ግን “ምንም...

መተግበር ሳይጀምር ሕዝቡን ያማረረው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ

መተግበር ሳይጀምር ሕዝቡን ያማረረው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ

ረቂቁ መዘጋጀቱ ከተሰማ ግዜ ጀምሮ ከፍተኛ ጫጫታና ተቃውሞ ፈጥሮ የነበረው የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ፤ ከተቋማት እስከ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድረስ ከፍተኛ የሆነ ክርክር ተደርጐበት የነበረ መሆኑ ይታወሳል:: ምክር ቤቱ በረቂቅ ደረጃ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ፤ የአገሪቷን የኢኮኖሚ ሁኔታና የሕዝብ አኗኗር ከግምት ውስጥ ሳያስገባ አስቀምጦት የነበረውን የኤክሳይስ ታክስ ጭማሪ፤ በተወሰነ መልኩ ቅናሽ በማድግ ባለፈው ወር አጽድቆታል:: የፀደቀውን አዋጅ ለማስፈፀም ደንብና...

Ethiopian Reporter Magazine

መፍትሔ ያልተገኘላቸው የታገቱ የደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

ከታገቱ ሁለት ወራት ያለፋቸው የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ወላጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዩጵያውያንን ማስጨነቁ ቀጥሏል። የተወሰኑ ታጋች ተማሪዎች ወላጆች ወደ አዲስ አበባ ጥሪ ተደርጒላቸው መምጣታቸው ሲሰማ፤ የተለያየ ግምት ተሰጥቶ ነበር። ስለተማሪዎቹ መታገት በተለያዩ ድረ-ገጾች አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ መረጃ ይተላለፍ ስለነበር፤ቤተሰቦቻቸው በመንግስት ደረጃ መጠራታቸው ሲሰማ፤ በድረገጾች የተላለፈው አስደንጋጭ መረጃ ትክክለኛነትም እስከማረጋግጥ የተደረሰ ቢሆንም ውጤቱ ግን ሌላ ሆኗል። የታገቱ የተወሰኑ ተማሪዎች...

ለዓለም አገሮች ስጋት መሆኑ የታወጀበት ኮሮና ቫይረስና ኢትዮጵያ

ለዓለም አገሮች ስጋት መሆኑ የታወጀበት ኮሮና ቫይረስና ኢትዮጵያ

በቻይናዋ ዉሀን ከተማ የተነሳው ኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ፤ በቫይረሱ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበና የሟቾችም ቁጥር እየጨመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ፤ ለዓለም አገሮ ጭምር ስጋት መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አውጇል።የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴደሮስ አድሀኖም እንዳስታወቁት፤ ኮሮና ቫይረስ በቻይና ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ሀገሮች በፍትነት እየተስፋፋ ነው። የአለም ጤና ድርጅት ቫይረሱ በተለይ በታዳጊ አገሮች ላይ ከተከሰተ አደጋው የሚከፋ መሆኑን...

ያልተቋጨው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር

ያልተቋጨው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር

በአሜሪካ አደራዳሪነት እየተካሄደ ያለው የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር፣ በግድቡ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ ሥርዓት ላይ መሠረታዊ መግባባት ላይ መደረሱ ቢገለጽም፣ ተጨማሪ ድርድር የሚፈልጉ ጉዳዮች መኖራቸው ተነግሯል። የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ውኃ ሚኒስትሮች፣ የውኃ ዘርፍና የሕግ ባለሙያዎች ጭምር በድርድሩ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፣ በዋናነት ሲነጋገሩበት በነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውኃ አሞላልና አለቃቀቅ ሥርዓትን በሚመለከት መሠረታዊ መግባባት ላይ መድረሳቸውን፣ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ...

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በዓለም የሽልማት አደባባይ

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በዓለም የሽልማት አደባባይ

በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር መሠረት 2019 ተጠናቋል፡፡ ዓመቱ በተለይ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በዓለም አደባባይ የነገሡበት፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ የተውለበለበበትና ትኩረት ያገኘበት ዓመት ሆኖ አልፏል፡፡ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2012 ዓ.ም. የመጀመርያው ወር መስከረም 30 ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለዓለም አቀፍ ትብብር ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፣ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም. በታላቅ ሥነ ሥርዓት በኖርዌይ ዋና ከተማ...

ከ1 ገጽ2 1 2

በብዛት በመነበብ ላይ ያሉ መጣጥፎች

Follow us on Facebook