ምን ከበር አለ?

ኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይትን ወደ ህዋ ላከች

ኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይትን ወደ ህዋ ላከች

ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይትን ወደ ህዋ ላከች። ኢትዮጵያን ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት-01 (Ethiopian Remote Sensing Satellite- 01) በምሕፃሩ ኢትረስ-01 (ETRSS-01) የተሰኘችው ሳተላይት፣ ከመሬት 700 ኪሎ ሜትር ርቃ የተወነጨፈችው ታኅሣሥ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቻይና ታሉያን የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ነው። በቻይና የተገነባችውና 70 ኪሎ ግራም የምትመዝነዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይቷ በእርሻ፣ በሥነ አካባቢና በአየር ንብረት ጥበቃ፣ በመልክዓ ምድርና ማዕድን ዙሪያ መረጃ...

Ethiopian Reporter Magazine

አስገዳጅ የነበረው የቦንድ ግዢ መመርያና አስፈሪው የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት የግል ንግድ ባንኮችን የሚያስደነግጥ መመርያ አውጥቶ ነበር። በወቅቱ ሁሉም የግል ባንኮች ‹‹መመርያው ከሥራ ውጪ ሊያደርገን ነው›› በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወሳል። ብሔራዊ ባንክ ግን ባንኮቹ ባቀረቡት ተቃውሞ ላይ ምንም ዓይነት ማስተካከያም ሆነ ተጨማሪ ነገር ሳያደርግ በአቋሙ ፀና። መመርያው የግል ንግድ ባንኮች ከሚሰጡት ብድር ላይ 27 በመቶውን ለቦንድ ግዢ እንዲያውሉ የሚል አስገዳጅ መመርያ ነበር። ባንኮቹ...

ከ2 ገጽ2 1 2

በብዛት በመነበብ ላይ ያሉ መጣጥፎች

Follow us on Facebook