የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በሰው ልጆች ላይ ከፍተኛ እልቂት እያስከተለ፣ የዓለም አገሮችን በብዙ መልኩ እየፈተነ ይገኛል፡፡ ቫይረሱ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ተላላፊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሥርጭቱን ለመቀነስ የሚወሰዱ የእንቅስቃሴዎች ገደዶች አሉ፡፡ ድንበር ተሸጋሪ እንቅስቃሴዎችን እንዲቆሙ ማድረግ፣ የንግድ ተቋማት መዘጋት፣ የትራንስፖረት ገደብ መጣል የመሳሰሉት እርምጃዎች፣ መደበኛ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ አንቅፋት...
በመሐሪ መኰንን (ዶ/ር) በሪፖርተር መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር 02 ስለሀገራችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚህ ጽሁፍ የአንድ ሀገር የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት መለኪያ የሆኑትን የፋይናንስ ተቋማት እና የፋይናንስ ገበያን በአሰራር ጥልቀታቸው፣ በተደራሽነታቸው እና በቅልጥፍናቸው ለማሳየት ሞክሬያለሁ፡፡በትንተናው አሁን በሀገራችን ያለው አጠቃላይ የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት እምብዛም የሚመሰገን እንዳልሆነ ተገልቷል፡፡ ይሁን...
ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ የሚፈልገው የግንባታ ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ብዙ ይባልለታል፡፡ ኢንዱስትሪው የአገሪቱን 60 በመቶ በላይ በጀት የሚቀራመት ግዙፍ መስክ ነው፡፡ በዚህ ኢንዱስትሪ መሠረተልማት፣ የከተማ ልማት፣ የገጠር ልማት፣ የህንጻ ወይም የመኖሪያ ቤቶች ግንባታና ሌሎችም ሥራዎች ይሸናሉ፡፡ ይሁን እንጂ የኢንዱስትሪውን ግዙፍነት ያህል የሚመጥኑ መገለጫዎች አይታዩበትም፡፡ ዘርፉ በአብዛኛው በመንግሥት ግዥ የሚከናወኑ...
የአንድ ሀገር የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት ማለት የሀገሩ የፋይናንስ ተቋማት እና የፋይናንስ ገበያ በሥራ ጥልቀታቸው (Depth)፣ በተደራሽነታቸው(Access) እና በቅልጥፍናቸው (Efficiency)በዓመታት ያሳዩት ዕድገት ማለት ነው፡፡ የፋይናንስ እንቅስቃሴ ዕድገት በዓለም አቀፍ ደረጃ መስፈርት ተበጅቶለት ይለካል፡፡ የፋይናንስ እንቅስቃሴው ጥልቀት፣ ተደራሽነትና ቅልጥፍና በገበያውም ይሁን በተቋማቱ ላይ ለዕድገቱ መሰረታዊ መስፈርት ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ በዚህ መሰረት የተቋማት የሥራ...
በኢትዮጵያ ሥራና ሠራተኞች አለመገናኘታቸው ብዙ ጭንቅ አለበት። ሥራው ሲኖር ሠራተኛው፣ የሠራተኛው ጉልበት ሲበዛም ሥራው እየታጣ፤ በርካታ ወጣቶች ሲቦዝኑ እንደሚታየው ሁሉ፣ ሥራውና ሠራተኛውም ሲገናኙ ችግር አያጣቸውም። በቀን ውስጥ በሕግ የተፈቀደው መደበኛ የሥራ ሰዓት ስምንት ሰዓት ቢሆንም፣ በአገልግሎት፣ በግብርናውና በኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚታየው የሥራ ክንውን ግን አጠያያቂ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥ የሚጠበቅባቸውን ሥራ...
የኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.