በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን የሚከበረው ገድላዊውና ታሪካዊው የዓድዋ ጦርነት የድል በዓል እንደሁሌው ዘንድሮም ከዓድዋ እስከ አዲስ አበባ፣ ሌሎች አካባቢዎችን ጨምሮ በልዕልና ተከብሯል፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ የተቀዳጀችው፣ ነጮች ለጥቁሮች እጅ የሰጡበት ታላቁን የድል በዓል ለማክበር በነያሬድ ሹመቴና መሐመድ ካሳ በ2006 ዓ.ም. የተወጠነው የጉዞ ዓድዋ አባላት፣ ከአዲስ አበባ እስከ ዓድዋ 1000 ኪሎ ሜትር ግድም በእግር ተጉዘው ማክበር ከጀመሩ ሰባት ዓመት...
ተጨማሪ ያንብቡየሙዚቃ ስልቱ እንዲማረክ ያደረገው አብሮነታቸውና ብዙ በመሆናቸው ነው። በአፋቸው ከያዙት ቀርከሃ መሰል ነገር የሚወጣው ድምፅ የተለያየ ነው። በቁጥር 20 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ክብ ሠርተው በአፋቸው የያዙት የትንፋሽ መሣሪያ በተጨማሪ የሰውነታቸውና እጅግ የሚያምረው የእግራቸው እንቅስቃሴ ቀልብ ይስባል። ለእነርሱ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው በመሆኑ በመካከላቸው አንዱም ቅደም ተከተሉን የሚስት የለም። የትንፋሽ መሣሪያውን የእግራቸው እንቅስቃሴ ሲጨመርበት ልዩ ድባብ ይፈጥራል። የትንፋሽ መሣሪያው ፊላ...
ተጨማሪ ያንብቡዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ እ.ኤ.አ. ለ2019 በዓለም ወካይ ቅርስነት በታጩ 42 የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች ላይ የበይነ መንግሥታዊ ኮሚቴ በኮሎምቢያ ዋና ከተማ ቦጎታ ከኅዳር 29 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለስድስት ቀን ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባው በቅርስነት ከመዘገባቸው አንዱ የኢትዮጵያ የጥምቀት ክብረ በዓል ነው፡፡ ሞሮኮ የናዋ ሙዚቃዋ (Gnawa music) ናይጄሪያ ዋቅህ የቴአትር ክዋኔዋ (Kwaqh-Hir theatrical performance) በሰው ልጅ ወካይ ቅርስነት መመዝገቡን...
ተጨማሪ ያንብቡየኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.