በማይታመን ፍጥነት ዓለምን እያዳረሰ በሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት በርካታ ስፖርቶች እንዲቋረጡ ተደርጓል፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል፡፡ የኮሮና ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ ከ34,000 በላይ ሰዎችን ለኅልፈት ዳርጓል፡፡ ኮቪድ-19 የሚል ተቀፅላ ያለው በሽታው ከ735,000 በላይ ሰዎችን አጥቅቷል፡፡ መንግሥታት ወረርሽኙን ለማቆም የተለያዩ ዕርምጃዎች እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ሕዝብ በየቦታው እንዳይሰባሰብ፣ እንዳይጨባበጥ ግዴታም መልዕክትም እያሠራጩ ነው፡፡ ብርሃኑ ለገሰ ያሸነፈበትና የካቲት 23 የተካሄደው...
ተጨማሪ ያንብቡኦሊምፒክ የዓለምን ኅብረተሰብ በአንድ መድረክ በማሰባሰብ ከስፖርታዊ ማዕከልነት እስከ ባህላዊ ትዕይንት በማገናኘት ወደር ያልተገኘለት፣ አቻ ያልተፈጠረለት እውነተኛ መንፈስ ነው ይሉታል፡፡ ዘመናዊ ኦሊምፒክ በግሪክ መዲና አቴንስ ከተጀመረ ዘንድሮ 124ኛ ዓመት ላይ ደርሷል፡፡ 32ኛውን ኦሊምፒያድን ከአምስት ወራት በኋላ የምታስተናግደው የጃፓን መዲና ቶኪዮ ናት፡፡ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች በመጪው ሐምሌ ለሚካሄደው ግዙፉ የዓለም የስፖርት ማገናኛ መድረክ በብቃት ለመሳተፍ የተጠናከረ ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ...
ተጨማሪ ያንብቡለአፍሪካ እግር ኳስ ልማት አንድ ቢሊዮን ዶላር መድቧል ከስድስት አሠርታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረውና በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ አገሮች ዋንጫ (አፍኮን) በየአራት ዓመቱ እንዲካሄድ የዓለም እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (ፊፋ) ምክረ ሐሳብ አቀረበ፡፡ የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በአፍሪካ እግር ኳስ መሠረተ ልማትና ውድድሮች ላይ ትኩረቱን ባደረገውና በሞሮኮ ራባት ጥር 23 ቀን 2012 ዓ.ም. በተካሄደው የካፍ ሴሚናር...
ተጨማሪ ያንብቡጃፓን የዳግም ልደት ብስራት ሆኖ የተቆጠረላት የ18ኛውን ኦሊምፒያድ ጨዋታዎች ባዘጋጀችበት ጊዜ ነበር፡፡ መዲናዋ ቶኪዮ በሁሉም የውድድር ዓይነቶች በርካታ ተወዳዳሪዎች ማስተናገዷ ብቻ አይደለም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ዐቢይ ስኬት የተቆጠረው፤ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በሳተላይት አማካይነት በቴሌቪዥን መተላለፋቸው ጭምር እንጂ፡፡ ከሃምሳ ስድስት ዓመት ቆይታ በኋላ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ዳግም ወደ ቶኪዮ ተመልሰዋል፡፡ ለላቀ ስኬትም መዲናዋ ተዘጋጅታለች፡፡ ከሐምሌ 17 እስከ ነሐሴ 3...
ተጨማሪ ያንብቡየኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.