የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ችግር ከሆነ ወራትን እያስቆጠረ ነው፡፡ በዓለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በደረሱበት የምርምር ደረጃም በትክክል የሚተላለፍባቸው መንገዶች በሙሉ ተለይተው አልታወቁም፡፡ ነገር ግን በሽታው በሰዎች መካከል በሚኖር ቀጥተኝ (መጨባበጥ፣መተቃቀፍ፣በማስነጠስ..) እና ቀጥተኛ ባልሆነ (አንድ ሰው የነካውን ግኡዝ ነገር ሌላ ሰው በመንካት …) አካላዊ ንክኪ እና የትንፋሽ ግንኙነት በቀላሉ የሚተላለፍ መሆኑ በትክክል ይታወቃል፡፡ ይህ ከሰዎች ባሕሪ ጋር በቀጥታ የተገናኘ...
ተጨማሪ ያንብቡ