አቶ ጃዋር መሀመድ “በማላውቀው ሀኪም መነካት አልፈልግም” በማለቱ በግል ሀኪም እንዲታከም ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጠ
አቶ ጃዋር መሀመድ "በማላውቀው ሀኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሀኪም እንዲታከም ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጠ _ የዓቃቤ ሕግ ምስክርሮችን መሰማት ጀመረ አቶ ጃዋር መሀመድ ከአራት ቀን በፊት ነሐሴ 11 ቀን...
አቶ ጃዋር መሀመድ "በማላውቀው ሀኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሀኪም እንዲታከም ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጠ _ የዓቃቤ ሕግ ምስክርሮችን መሰማት ጀመረ አቶ ጃዋር መሀመድ ከአራት ቀን በፊት ነሐሴ 11 ቀን...
ግንባታው በ2003 ዓ.ም የተጀመረው ታሪካዊው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ቢያንስ ሁለት ቀሪ ዓመታት ከፊት ቢኖሩም ዘጠነኛ ዓመቱን የያዘበት የዘንድሮው ዓመት ግን ለኢትዮጵያ የምጥ ያህል የከበዳት ይመስላል። ምክንያቱ...
በሶፎንያስ ዳርጌ እና አባዲ ግርማይ ከዓመታት በፊት በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የዕፀዋት ማዳቀል (Plant breeding) የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች መካከል ሳይንሳዊ ሙግት የማድረግ ባህል ነበር። በየዓመቱ የድኅረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በሁለት ቡድን...
በወርኃ ግንቦት ከዓመት በፊት “ከኔሴት” የሚባለው የእስራኤል ፓርላማ አዲስ የተመረጡ የምክር ቤት አባላትን ቃለ መሐላ ለማስገባት ተሰብስቧል፡፡ እንደራሴዎቹና ታዳሚ እንግዶች ወደ አዳራሽ እየዘለቁ ነው፡፡ ከሚገቡት መካከል ኢትዮጵያውያት ይሁዲዎች በባህል...
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት አባል አገራት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ተስማሙ። አባል አገራቱ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9:00 ሰዓት ላይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ...
ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ የፊታችን እሑድ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ማለዳ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡ ግርዶሹ በአፍሪካ ዕምብርት ሲጀምር በጨረቃ ጥላ ሥር የሚያልፉት አገሮች ኮንጎ...
ፌደሬሽን ምክርቤት ከሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ አፈጉባኤም መርጧል የኢፌዴሪ ሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በ 20 ቀናት ውስጥ ውይት በማድረግና የተለያዪ ሀሳቦችን ተቀብሎ "ሕገመንግስቱ ይተርጎምልኝ" በማለት የሕዝብ ተወካዮች...
ከኮረና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በቤት ውስጥ እንዲቆዩ የተደረጉ ሕፃናት ቤተሰቦቻቸው እንደተደፈሩ ቢነገርም፡ ምንም ዓይነት የክስ ፋይል አለመከፈቱን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል። በሁለት...
የሚኒስትሮች ምክርቤት ለ2013 በጀት ዓመት 476,012,952,445 ብር ረቂቅ በጀት እንዲያጸድቅለት፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም ውሳኔ አሳልፎ ልኳል። ምክር ቤቱ ለፌደራል መንግስት መደበኛ ወጪ...
ዓለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈተናዋ በዝቷል፡፡ የእርስ በርስ ጦርነት፣ መጐዳዳት፣ መገዳደል፣ ስደት፣ መፈናቀል፣ ድርቅ፣ የአየር ንብረት መቀያየር፣ በአገሮች መካከል ከቃላት ጦርነት ጀምሮ በጦር መሣሪያ የታገዘ ውጊያ ማድረግ የዕለት ተዕለት...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚገኘው ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ይኖር የነበረው ዕድሜ ጠገቡና ዝነኛው ዝሆን፣ ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ሕይወት ማለፉን የፓርኩን ኃላፊ ጠቅሶ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ...
የዱር እንስሳት በአንድነት ፓርክ በቀደመው ዘውዳዊ ዘመን፣ ታች ግቢ ይባል የነበረው ታላቁ ቤተ መንግሥት ዘዳግማዊ ምኒልክ፣ በቅርቡ በመንግሥት በተደረገለት የማሻሻልና የማዘመን ሥራ የዱር እንስሳት ፓርክ ባለቤት...
የኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.
© 2020 Ethiopian Reporter Magazine - By Media And Communications Center.