ቅጽ 1ቀጥር 01, ታኅሣሥ 2012

0
ያጋሩ
0
ዕይታዎች

 

    ዳግም መጥተናል!

ብ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረው የሪፖርተር (አማርኛ) እና የዘ ሪፖርተር (እንግሊዝኛ) ጋዜጦች አሳታሚ የሆነው ሚዲያ ኤንድ ኮሙዩኒኬሽን ሴንተር (ኤምሲሲ) ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ሪፖርተር መጽሔትን ከ1990 ዓ.ም. ጀምሮ በየወሩ ያሳትም እንደነበረ፤ ነገር ግን  በ2000 ዓ.ም. “ጋዜጣ የሚያሳትም መጽሔት ማሳተም አይችልም” በሚል በተፈጠረው አስገዳጅ ሁኔታ መጽሔቱ ከኅትመት ውጪ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ደግሞ በመፈቀዱ እነሆ ዳግም ለኅትመት በቅቷል፡፡ እንኳን አደረሰን፡፡

“ነፃ ፕሬስ ነፃ ሐሳብ ነፃ መንፈስ” በሚለው መርሐችን በመመሥረት መረጃን (ኢንፎርሜሽን) እያገኘንና እየሰጠን ማደግ ምኞታችን ብቻ ሳይሆን ተግባራችንም ጭምር በመሆኑ፤ መረጃውንም የምትሰጡንና የምትቀበሉን ደግሞ እናንተ ውድ አንባቢያን ናችሁ፡፡ በመሆኑም መረጃ ስጡን፣  አንብቡን፣ አስተያየታችሁን አቀብሉን፤ አርሙን፡፡ “ሰው በዜና ውኃ በደመና” ነውና ብሂሉ፡፡

ከሃያ ሁለት ዓመት በፊት ሪፖርተር መጽሔትን ስንጀምር እንዳልነው፣ አሁንም እንላለን፡፡ ጻፉልን፡፡ ሐሳቦችን አንፈራም፡፡ አንጠላም፡፡ ሳንሱር የለብንም፡፡ ሳንሱር የምናደርገው ውሸትን ብቻ ነው፡፡ እውነት ሁሉ በእኛ ዘንድ እኩል ነው፡፡ የፈለገውን እውነት ፈርዶ መምረጥ የአንባቢያችን ነው፡፡ የኛ ድርሻ ማቅረብ ብቻ፡፡

ቅጽ-1-ቀጥር-01-ታኅሣሥ-2012
ቅጽ 1ቀጥር 01, ታኅሣሥ 2012

3.  ከሪፖርተር  

መጪው ምርጫ  ምርጫ እንዳያሳጣን!

4. ምን ከበር አለ?

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በዓለም የሽልማት አደባባይ

አስገዳጅ የነበረው የቦንድ ግዢ መመርያና አስፈሪው የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ

ኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይትን ወደ ህዋ ላከች

8.  ምጣኔ ሀብት

በሠራተኛው ጉልበት ከተመዘገበው ይልቅ በመንግሥት ወጪ የተገነባው የኢኮኖሚ ዕድገት

16.  ማኀበረ ሰብ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ምን አጠፋው?

18.  ጥበብ እና ባህል

ሀበሻ ማን ነው?

22.  ሰበዝ

24.  እንዴት ነዉ ነገሩ?

የ2012 ጠቅላላ ምርጫ ካልተደረገ ኢትዮጵያን ማን ይመራታል?

26.  የሕግ ነገር

ለፍትሕ ሥርዓቱ መድከም ምክንያቶቹና መፍትሔዎቻቸው

32.  ስፖርት

ከሃምሳ ስድስት ዓመታት በኋላ ዘንድሮ በሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ስሙ የነገሠው አበበ ቢቂላ

34.  ሠገነት

ዩኔስኮ በ2019 በዓለም ወካይ ቅርስነት ከመዘገባቸው

ተዛማጅ Posts

Login to your account below

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.